Saturday, January 29, 2011

የፋሽስት ኢጣሊያ ወረራና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች

                   የኢጣሊያ መንግስት ለተቋሞቹ  ለሚደርገዉ  ትብብር የኢ ትዩጵያ ሙ ስሊሞች ለኢጣሊያ የማያወላዉል ድጋፍ ሰጥተዋል ። ከየትኛዉም  የኢትዮጵያ ሕዝብ  ይልቅ      ሙ ስሊሞ ች ከኢጣሊያ አገዛዝ ከፍተኛዉን ጥቅም  አግኝተዋል ።ኢጣሊያ በኢትዮጵያዉያን ሙ ስሊምች ላይ የምትከተለዉ  ፖሊሲ በግንባር ቀደምትነት በፖለቲካና በወታደራዊ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነዉ ።35.000  ያህል ሙ ስሊምች ከኢጣሊያ ጦር ጋር ተሰልፈዋል።

                 የአርበኞች አመ ጽ በተነሳ ጊዚ ኢጣሊያ የምትተማመንበት ድጋፍ ተጠባባቂ የሰዉ  ሀይል ምንጭ  ሙ ስሊምች ነበሩ፤ግራዚያኒ የክርሲትያኖች  አመ ጸ ሊደመሰስ          የሚ ችለዉ  ከሙ ስሊሞች  በሚ ገኝ  ትብብር  ብቻ  እንደሆነ አምኖበታል።  ሙ ስሊሞች  በሚ በዙ በት  አካባቢ  አንድ  ለማ ድረግ ከኤርትራና ከሱማሊ ያ በተጨ ማሪ ሁለት ትልልቅ የሆኑ ጠቅላይ ግዛቶች ማለትም ሀረርና ሲዳማ  ተቋቁመዋል ፤የቀበሊና   የነዋሪ  ሹም  ግዛት የመሳሰሉ የአስተዳደር ክፍፍሎች ሲመ ሰረቱም  የሙ ስሊሞ ችን  የጎሳና  የእምነት  አድነት  ለማ ጠናከር  በሚ መ ች  ሁኔታ  ነዉ ።
              ኢጣሊ ያኖች ሙ ስሊምች ባሉበት ቦታ ሁሉ ምስጊ ዶችን በመገንባት በማደስና  በማደራጀት ብዙ ሰርተዋል፤ሙ ስሊሞ ች በኢጣሊያና በኢትዮጵያ ጦርነት ለጠላት ለሰጡት አገልግሎት እንደወሮታ አዲስ አበባ ላይ አንድ ታላቅ መስጊድ ለማሰራት ሞሶሊኒ ርሱ ልዮ ትኩረት ሰጥቶት ነበር፤በሐረር  ብቻ የእስልምና ሐይማኖት ጉዳይ ሠራተኞች የሆኑ
47 ቃዲዎች 40 ዳኞች በዓመት እስከ 100.000 ሊሬ የሚደርስ ደሞዝ ሲከፈላቸዉ  በኢትዮጵያ ሐምሳ  የድንጋይ መስጊዶች ሲሰሩ፤16 ደግሞ  ታድሰዋል ለቁጥር የሚታክቱ
የእንጨ ትና ከጭ ቃ የተሰሩ የጎጆ መ ስጊዶችም ተገንብተዋል። ኢጣሊያ ሓረርን እንደ አእስልምና ሀይማኖት ማእከል በማድረግ ከዚህም ፖሊሲዋ የሚመጣዉን የፓለቲካ ጠቀሜታ ለማግኘት አሰፍስፎ  ነበር።
                      ጅማ  ዉስጥ  የእስልምና  ሕግ አዋቂዎችን  ለማ ሠልጠን የሚችል  ተቆም  ለመክፈትና  ሙ ስሊም   የጦር  መሪዎችንና  የእርሻ የንግድ   ተቆም   አመራር  የሚሰጡ  ሰዎችን  እንዲያሠለጥኑ  ታቅዶ  ነበር።ከዚህም  በላይ  ሙ ስሊሞችን  በመ ንግስት ወጭ        መ ካን  ለማሳለም   የመላክ  ሀሳብ   ነበርው  ፤ በዚህም ሁኔታ    በ1937   ዓ.ም   3.582              ሙ ስሊምች  ወደ ሳኡዲ ዓረቢያ  ተልከዋል።በዚህም  መሰረት  የጅማዉ      አባ     ጁቢር የጉራጌዉ ሼክ   ኢሳ  ቤን   ሐምዛኤል   ቃጥባሪ  የአዉሣዉ ሱልጣን  የባሌዋቹ ኢማን ሼክ ሁሴንና መ ሐ መድ ሰኢድ የአርሲዉ አማን ራሒቱ ኑር ዳዲን የመሳሰሉት  የሙ ስሊም   ሹማምንት  ከቅኝ ግዛቱ መንግስት  ጋር  በቅርብ ተባብረዋል።
                   ኢጣሊያኖች ሙ ስሊሞ ችን  በጣም  ከማመናቸው  የተነሳ በኀይማኖት ጉዳዬች   ፈጽሞ ጣልቃ  እስከ  አለመግባት ደረጃ ላይ   የደረሱ   ቢሆንም ፤በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ቤተክርስቲያን ላይ ግን  ጣልቃ  ገብነቱ  ይበልጥ ቀጥተኛ  ነበር፤ሙ ስሊሞች በሚበዙበት
አካባቢ  ኢጣሊያ የቤተክርስቲያናትንና የቀሳው ስትን ቁጥር በመገደብ   የቤተክህነት እንዳይለማ  በመ ከልከልና የአካባዉ  ሕዝብ ቀስ በቀስ እዲከስም  ስታበረታታ ሙ ስሊሞች
ባሕላዊ  እምነት  የሚ ከተሉ  ሕዝቦችን ወደ ኀይማኖታቸዉ  ለማስገባት ተፈቅዶላቸዉ በጊዚው  አርሲዎችን አስልመዋል። የኢጣሊያ  አስተዳደር  እድሜ  አግኝቶ  ቢሆን  ኖሮ  ሙ ስሊሞች  ኢትዮጵያን ለማስለም  ሲያልሙ   ኢጣሊያ  ደሞ   የእስልምና ሀይል  ለመሆን ተሰፋ  አድርጋ  ነበር።
        “ኢትዮጵያ በኢጣሊያ ፈሽስቶች የወረራ ዓመ ታት’’ በ ፕሮፌሰር አልቤርቶ ሰባኪ [1928-1933 ] ከ ገፅ 179-184   አሳታሚ  -ጥ.ኢ.ጀ.አ.ማ”

Friday, January 7, 2011

ከኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን አርበኞች የወጣ መግለጫ፡፡

ከኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን አርበኞች የወጣ መግለጫ፡፡

           ይህንን ጥሪ የማይሰማ የእግዚአብሔር እና የወላዲት አምላክ ጠላት ነው፡፡
           ይህንን ጥሪ የማይሰማ የእግዚአብሔርና የቤተክርስቲያን ጠላት ነው፡፡

         በአሁኑ ሰአት በከፍተኛ ደረጃ የእስላም አክራሪዎች በኢትዮጵያ የእስላም መንግስት ለማቆም በሚል አላማ ከፍተኛ ምክክርና ቅስቀሳ እያደረጐ ይገኛሉ፡፡ ይህ አይነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ላይ የሚደረግ የጥፋት ቅስቀሳ የመጀመሪያ አይደለም፡፡ ከዚህ በፍት በአሩሲ፣ በሐረር፣ በጅማ፣ እና በከሚሴ በሚኖሩ ክርስቲኖችና ቤተክርስቲያን ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ የደረሰው በከፍተኛ ደረጃ ጸረ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ላይ በተደረጉ ቅስቀሳዎች ነው፡፡ በኢትዮጵያ ላይ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣ እና ሃይማኖታዊ ፍላጉታቸውን ለሟሟላት በሚፈልጉ አረቦች የሚደገፉ እነዚህ አክራሪዎች  የረጅምና የአጭር ጊዜ እቅድ ይዘው እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡
        በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች በኩል በከፍተኛ ደረጃ ቸልተኝነት ይታያል፡፡ በተለይ በሃይማኖት መሪዎች ዘንድ ነገሩን ለማድበስበስ መሞከር እደዋና ስራ አድርገው ይዘውታል፡፡ ይህም ስለህዝባቸውና ስለቤተክርስቲያን ያላቸውን ግድየለሽነት ያሳያል፡፡ የተዋህዶ አርበኞች ከተቋቋመበት አላማ አንዱ ይህንን የእስልምና አክራሪዎች በኢትዮጵያ የእስልምና መንግስት ለማቋቋም የሚያደርጉትን የሐይል እንቅስቃሴ መመከት  ነው፡፡ ስለሆነም የተዋሕዶ አርበኞች ለተዋህዶ ክርስቲያኖች  ከዚህ የሚከተለውን የቅድሚያ እርምጃ እንዲወስዱ  ጥሪ ያስተላልፋል፡፡፡፡
1.      በግልም ሆነ በማህበር ስለ እስልምና አክራሪዎች እንቅስቃሴ እና ስለመፍተሄው መወያይት፡፡
2.     ሰባክያን የእስልምና ወረራ በኢትዮጵያ እና የእስልምና ታሪክ በኢትዮጵያ ምን እንደነበረ ለህዝቡ በሚገባ ማስተማር፡፡
3.     የእስልምና አክራሪዎችን በተመለከተ መረጃዎችን መለዋወጥ፤ በተለይ ይህንን ጉዳይ ለሚከታተል ለተዋህዶ አርበኞች መረጃዎችን መስጠት፡፡
4.     ከሀገር ውጭ የሚኖሩ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከሊሎች ኦርቶዶክስ ሀገራት  አማኞች ጋር በኢትዮጵያ የእስልምና አክራሪ እንቅስቃሴን በተመለከተ በግልም ሆነ በመሀበር ውይይት ማድረግ እና   ጠንካራ ግንኙነት መፍጠር፡፡
5.     እስላሞች በሚበዙበትና አክራሪዎች በሚንቀሳቀሱበት የሀገራችን ክፍል ክርስቲያኖች ላይ እና ቤተክርስቲያን ላይ አደጋ እንዳይደርስ ክትትል ማድረግ ናቸው፡፡

‹‹ኃይል ዘእግዚአብሔር፣ ኩናት ዘጌዴዎን፡፡››


የአክራሪዎች ምክክር ቪዲዮ፡-

Friday, November 19, 2010

ለየኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አርበኞች ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን በ E-mail አድራሻችን እንዲልኩልን እንጠይቃለን

       የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አርበኞች  በዋናነት የሚሰራው ስራ  መረጃ መሰብሰብ ሲሆን፤ ማንኛውም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ የሆነ ሁሉ ለማህበሩ  ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን በ E-mail አድራሻችን እንዲልኩልን እንጠይቃለን ፡፡ በተለይ በመንግስት የአስተዳደር ስራ ውስጥ፣ በደህነት፣ በመክላከያ እና በፖሊስ ውስጥ  ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ወደፍት ከተጠያቂነት ለመዳንና ለሀይማኖታቸው ሲሉ ማህበሩ የሚፈልጋቸውን መረጃ ለመስጠት ተባባሪ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ዋና ዋና መረጃዎች፡-
1-     የቅርስ ዘራፍዎችንና አዘዋዋሪዎችን በተመለከተ
2-    የመንግስት ባለስላጣናትን በተመለከተ
3-    የመከላከያ፣ የደህነት፣ የፖሊስ አደረጃጀትና መሪዎችን(አለቆችን) በተመለከተ
4-    በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶችን በተመለከተ
5-    በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የእስልምና አክራሪዎችን በተመለከተ
6-    በኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስት እና በግለሰብ የሚንቀሳቀሱ ሚዲያዎች እና ጋዜጦች እንዲሁም አዘጋጆችን በተመለከተ
7-    በኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስት እና በግለሰብ የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶችን በተመለከተ ይሆናል
       መረጃውን ላማህበሩ በሚላኩበት ወቅት ለጥንቃቄ ይረዳ ዘንድ ላኪዎች በተለየ ስም የ E-mail አድራሻ በመክፈት በ ethotcp@gmail.com ብቻ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡ የተዋሀወዶ አርበኞችም በልዩ ስማቸው ላኪዎቸችን የሚያቃቸው ይሆናል፡፡

Ethiopian ortodox patriots 1

Tuesday, November 16, 2010

የተዋሕዶ አርበኞች መልክት

                በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
      የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  አርበኞች ከተቋቋመ ረዘም ያለ ጊዜ ያሳለፈ ሲሆን በሀረሪቱ በሰፈነው ህገወጥ  የመንግስት ስርአት የተነሳ በቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና ተከታዮቿ ላይ ብዙ ችግሮች በመድረሳቸውና አሁንም በከፍተኛ ደረጃ እየደረሱ ናቸው፡፡ ከችግሮቹ መሀል፡-
1-      በቤተክርስቲያን አስተዳደር ላይ ጣልቃ በመግባት ያለ ህዝቡ ፍቃድ በጉልበት ጳጳስ በመሾም የቤተክርስቲያንን   አስተዳደርን በመቆጣተር ቤተክርስቲያንንና ክርስቲያኖችን የእምነት ነፃነት አሳጥቷል፡፡
2-    መንግስት በሚያራምደው የዘረኝነት ፖሊሲ እና በ1928 ዓ.ም ጣልያን ሀገራችንን በወረረበት ወቅት ክርስቲያኖችን ለማዳከም ክልሎችን ባካለለበት መልኩ በመካለላቸው፡የተነሳ፤ በቤተክርስቲያን እና በአማኞቿ ላይ ከፍተኛ ችግር እየደረሰ በመሆኑ፡፡
3-    አነስተኛ ክርስቲያኖች በሚኖሩበት አካባቢ ኣማኞች ላይ በተደጋጋሚ የሚደርስ የመብት ገፈፋ ፣ግድያ፣ ድብደባ፣ እስራት፣ የቤተክርስቲያን ቃጠሎና፣ የንብረት ዘረፋ፡፡
4-    አክራሪነት በሚሰማቸው እስላሞች እና ጸረ ኦርቶዶክስ አቋም ባላቸው የመንግስት ባለስልጣናት አማካኝነት፤ ያላግባብ የክርስቲያኖችንና የቤተክርስቲያንን መሬት መንጠቅ፣ ከመንግስት ስራዎች ማባረር፣ ያላግባብ ማሰር መደብደብ እና መግደል፡፡ በተጨማሪም ጸረ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅስቀሳ ማድረግ፡፡
5-    በከፍተኛ ደረጃ የቤተክርስቲያን ቅርስ ላይ የሚደርሱ ዘረፋዎችና ውድመቶች፡፡
6-    በውስጥም ሆነ በውጭ የሚንቀሳቀሱ በዘር ፖለቲካ ሽፋን  የሚደረግ ጸረ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቅስቃሴ፡፡
7-    በፖለቲካ፣ በሀይማኖት እና በኢኮኖሚ ምክንያት ጸረ ኢትዮጵያ አቋም ባላቸው አረብ ሀገራት የሚደገፉ እክራሪ ሀይላት በሀገሪቱ እና በጐረቤት ሀገራት መስፋፋት፡፡ የመሳሰሉት ችግሮች እየደረሱ ይገኛሉ፡፡
       ይህንን በተመለከት በመጋቤት 16 ቀን 1997ዓ.ም በምኒልክ ጋዜጣ መልእክታችንን ለመንግስት አስተላልፈን ነበር፤ መንግስት ችግሩን ሊፈታ ባለመቻሉ በጋዜጣው ላይ ለመንግስት አዳስጠነቀቅነው ሁሉ ለቤተክርስቲያናችን ነጻነት እና ወገኖቻችንን ከመከራ ለመታደግ እግዚአብሔር ሀይል በማድረግ በማንኛውም መንገድ እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፡፡ ማንኛውም የተዋህዶ ክርስትያን የተዋህዶ አርበኛችን አላማ መደገፍ ሀይማኖታዊ ግዲታ መሆኑ አውቆ
ለእንቅስቃሴው  ማንኛውንም አይነት ድጋፍ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
        ‹‹ወደ ሞት የሚነዱትን ታደግ ሊታረዱ የተወሰኑትን አድን፡፡ እንሁ ይህን አላውቅም ብትል፤ ልቦችን የሚመረምር እርሱ አያስተውልምን፤ ነፍስህንም የሚመለከት እርሱ አያውቅምን ለሰው ሁሉ እደስራው አይመልስለትምን፡፡ ››
            መጽሐፈ ምሳሌ  ም.24 ቁ. 11

የተዋሕዶ አርበኞች መልክት