ከኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን አርበኞች የወጣ መግለጫ፡፡
ይህንን ጥሪ የማይሰማ የእግዚአብሔር እና የወላዲት አምላክ ጠላት ነው፡፡
ይህንን ጥሪ የማይሰማ የእግዚአብሔርና የቤተክርስቲያን ጠላት ነው፡፡
በአሁኑ ሰአት በከፍተኛ ደረጃ የእስላም አክራሪዎች በኢትዮጵያ የእስላም መንግስት ለማቆም በሚል አላማ ከፍተኛ ምክክርና ቅስቀሳ እያደረጐ ይገኛሉ፡፡ ይህ አይነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ላይ የሚደረግ የጥፋት ቅስቀሳ የመጀመሪያ አይደለም፡፡ ከዚህ በፍት በአሩሲ፣ በሐረር፣ በጅማ፣ እና በከሚሴ በሚኖሩ ክርስቲኖችና ቤተክርስቲያን ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ የደረሰው በከፍተኛ ደረጃ ጸረ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ላይ በተደረጉ ቅስቀሳዎች ነው፡፡ በኢትዮጵያ ላይ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣ እና ሃይማኖታዊ ፍላጉታቸውን ለሟሟላት በሚፈልጉ አረቦች የሚደገፉ እነዚህ አክራሪዎች የረጅምና የአጭር ጊዜ እቅድ ይዘው እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች በኩል በከፍተኛ ደረጃ ቸልተኝነት ይታያል፡፡ በተለይ በሃይማኖት መሪዎች ዘንድ ነገሩን ለማድበስበስ መሞከር እደዋና ስራ አድርገው ይዘውታል፡፡ ይህም ስለህዝባቸውና ስለቤተክርስቲያን ያላቸውን ግድየለሽነት ያሳያል፡፡ የተዋህዶ አርበኞች ከተቋቋመበት አላማ አንዱ ይህንን የእስልምና አክራሪዎች በኢትዮጵያ የእስልምና መንግስት ለማቋቋም የሚያደርጉትን የሐይል እንቅስቃሴ መመከት ነው፡፡ ስለሆነም የተዋሕዶ አርበኞች ለተዋህዶ ክርስቲያኖች ከዚህ የሚከተለውን የቅድሚያ እርምጃ እንዲወስዱ ጥሪ ያስተላልፋል፡፡፡፡
1. በግልም ሆነ በማህበር ስለ እስልምና አክራሪዎች እንቅስቃሴ እና ስለመፍተሄው መወያይት፡፡
2. ሰባክያን የእስልምና ወረራ በኢትዮጵያ እና የእስልምና ታሪክ በኢትዮጵያ ምን እንደነበረ ለህዝቡ በሚገባ ማስተማር፡፡
3. የእስልምና አክራሪዎችን በተመለከተ መረጃዎችን መለዋወጥ፤ በተለይ ይህንን ጉዳይ ለሚከታተል ለተዋህዶ አርበኞች መረጃዎችን መስጠት፡፡
4. ከሀገር ውጭ የሚኖሩ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከሊሎች ኦርቶዶክስ ሀገራት አማኞች ጋር በኢትዮጵያ የእስልምና አክራሪ እንቅስቃሴን በተመለከተ በግልም ሆነ በመሀበር ውይይት ማድረግ እና ጠንካራ ግንኙነት መፍጠር፡፡
5. እስላሞች በሚበዙበትና አክራሪዎች በሚንቀሳቀሱበት የሀገራችን ክፍል ክርስቲያኖች ላይ እና ቤተክርስቲያን ላይ አደጋ እንዳይደርስ ክትትል ማድረግ ናቸው፡፡
‹‹ኃይል ዘእግዚአብሔር፣ ኩናት ዘጌዴዎን፡፡››
የአክራሪዎች ምክክር ቪዲዮ፡-