የነዌ ልጅ ኢያሱም በሰልፍ ጊዜ አርበኛ ነዉ እናመስግነዉ ።ከሙ ሴም ቀጥሎ ትንቤት ተናገረ እንደ ስሙ ም የገነነ ሆነ ወዳጆቹ ንም ከመከራ አዳናቸዉ ለእስራኤል ምድራቸዉን ያወርሳቸዉ ዘንድ ጠላቶቻቸዉንም ተበቅሎ አጠፈ።ጋሻዉን በእጁ ይዞ በጠቀሰ ጊዜ ባገራቸዉም ላይ ጦሩን በወረወረ ጊዜ ተመ ሰገነ።
መ. ሲራክ ም. 46 ቁ. 1-2