ወዮ ለትግራይ!
በትግራይ መንገዶች እየተመላለሳችሁ ሩጡ ተመልከቱም እወቁም በአደባባይዋም ፈልጉ ፍርድን የሚያደርገውን እውነትንም የሚሸውን
ሰው ታገኙ እንደሆነ ይቅር እላታለሁ። እነርሱም ሕያው እግዚአብሔርን! ቢሉ የሚምሉት በሐሰት ነው። አቤቱ ዓይንህ እውነትን የምትመለከት
አይደለችምን? አንተ ቀሰፈሃቸዋል ነገር ግን አላዘኑም ቀጥቅጠሃቸዋል ነገር ግን ተግሣጽን እንቢ አሉ ፊታቸውን ከድንጋይ ይልቅ አጠንክረዋል
ይመለሱ ዘንድ እንቢ አሉ።
እኔም የእግዚአብሔርን መንገድ የአምላካቸውን ሕግ አላወቁምና እነዚህ
በእውነት ድሆችና ሰነፎች ናቸው፤ ወደ ታላላቆቹም ካሕናትና ጳጳሳት እሄዳለሁ አናገራቸውማለሁ የእግዚአብሔርን መንገድ የአምላካቸውን
ሕግ ያውቃሉና አልሁ። አነዚህ ግን ቀንበሩን በአንድነት ሰብረዋል እስራቱንም ቆርጠዋል። ስለዚህ ሀጢአታቸው በዝቶአልና የክዳታቸውም
ብዛት ጸንቶልና ስለዚህ አንበሳ ከዱር ወጥቶ ይሰብራቸዋል የበረሀም ተኩላ ያጠፋቸዋል ነብርም በከተማቸው ላይ ይተጋል ከዚያም የሚወጣ
ሁሉ ይነጠቃል።
ትግራይ ሆይ በእነዚህ ነገሮች ይቅር የምልሽ እንዴት አድርጌ
ነው? ልጆችስ ትተውኛል አማልክትም ባልሆኑ ምለዋል ካጠገብሀቸው በሗላ አመነዘሩ በጋለሞቶችምቶቹም ቤት ተሰበሰቡ። እንደ ተቀለቡ
ፈረሶች ሆኑ፤ እያንዳንዳቸውም ከባልንጀሮቻቸው ሚስቶች ሗላ አሽካኩ። በውኑ ስለ እነዚህ ነገሮች አልቀሥፍምን? ይላል እግዚአብሔር
ነፍሴስ እንደዚህ ባለ ሕዝብ ላይ አትበቀልምን? የትግራይ ልጆች እጅግ ወንጅለዋል ይላል እግዚአብሔር። እነሱም ክፉ ነገርም አይመጣብንም
ሰይፍንና ራብንም አናይም።
ስለዚህም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ትግራይ
ሆይ እነሆ ሕዝብን ከሩቅ አመጣባችሀለው ፣ ሀያል ጥንታዊ ሕዝብ ነው ቋንቋቸውንም የማታውቀው የሚናገሩትንም የማታስተውለው ሕዝብ
ነው። የሰይፋቸውም ሰገባ እንደተከፈተ መቃብር ነው፣ ሁሉም ሀያላን
ናቸው። መከርህንና እንጀራህን ይበላሉ፣ ወንዶችና ላሞችህንም ይበላሉ በለስህንም ይበላሉ የምትታመናቸውን የተመሸጉ ከተሞችን በሰይፍ
ይደበድባሉ። እንዲህ ይሆናል እናንተ አምላካችን እግዚአብሔር ይህን ነገር ሁሉ ስለምን አደረገብን ብትሉ እናንተ እደተዋችሁኝ በአገራችሁም
ሌሎችን አማልክት እንዳመለካችሁ እንዲሁ ለእናንተ ባልሆነ አገር ለሌሎች ሰዋች ትገዛላችሁ።
እናንተ ሰነፎች ልበ ቢሶች ዓይን እያላችሁ የማታዩ ጆሮም እያላችሁ
የማትሰሙ የትግራይ ሕዘብ ሆይ ይህን ስሙ። በውኑ እኔን አትፈሩምን? ከፊቴስ አትደነግጡም ? ይላል እግዚአብሔር ። በናተ መካከል
ክፉዎች ሰዎች ተገኝተዋል እንደ አጥማጆችም ያደባሉ ወጥመድንም ይዘረጋሉ ሰዋችንም ያጠምዳሉ። ቀፎ ወፎችን እንደሚሞላ እንዲሁም ቤታቸው
ሽንገላን ሞልታለች፤ እንዲሁም ከብረዋል ባለጠጎችም ሆነዋል ወፍረዋል ሰብተውማል ክፋታቸውንም ያለ ልክ አብዝተዋል የድሀ አደጎች
ነገር መልካም ፍርድ አልፈረዱላቸውም። በውኑ ስለ እነዚህ ነገሮች አልቀስፍምን? ይላል እግዚአብሔር ነፍሴስ እንደዚህ ባለ ሕዝብ
ላይ አትበቀልምን?
የምታስደንቅና የምታስደነግጥ ነገር በምድር ላይ ሆናለች ጳጳሳት
በሐሰት ይናገራሉ ካህናትም በእነዚህ እጅ ይገዛሉ ሕዝቡም እንዲህ ያለውን ነገር ይወዳሉ ከፍጻሜውስ ምን ታደርጋላችሁ? እናንተ የትግራይ
ልጆች ክፉ ነገር ታላቅም ጥፋት ከሰሜን ይጎበኛልና ከትግራይ ሽሹ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ ዛፎቿዋን ቁረጡ በከተማ አፈርን
ደልድሉ ትግራይ የምትቀሰፍ ናት መካከልዋ ሁሉ ግፍ ብቻ ነው። ከጉድጓድ
ውሃ እንደሚፈልቅ እንዱሁ ክፋትዋ ከእርስዋ ዘንድ ይሰማል ደዌና ቁስልም ሁልጊዜ በፌቴ አለ። ትግራይ ሆይ ነፍሴ ካንች እንዳትለይ
አንችንም ባድማና ወና እንዳላደርግሽ ተግሣጽን ተቀበይ።
ትሰማኝ ዘንድ ለማን እናገራለሁ ? ለማንስ አስጠነቅቃለሁ? እነሆ
ጆሮአቸው ያልተገረዘች ናት ለመስማትም አይችሉም እነሆ የእግዚአብሔር ቃል ለስድብ ሆኖባቸዋል ደስም አያሰኛቸውም ። ከታናሹ ጀምሮ
እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ስስትን ያስባሉና፤ ከጳጳሳት ጀምሮ እስከ ካህናት ድረስ ሁሉ በተንኮል ያደርጋሉና። ሰላም ሳይሆን ሰላም
ሰላም ይላሉ። ርኩሰት ነገር ስለ ሠሩ አፍረዋልን? ምንም አላፈሩም እፍረትንም አላወቁም ስለዚህ ከሚወድቁ ጋር ይወድቃሉ በጎበኘሀቸው
ጊዜ ይዋረዳሉ ይላል እግዚአብሔር።
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም የቀደመች
የአባቶቻችሁን መንገድ ጠይቁ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ በእርስዋም ላይ ሂዱ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ እነርሱ
ግን አንሄድባትም አሉ።
እነሆ በዚህ ሕዝብ ፊት እንቅፋቶችን አደርጋለሁ አባቶችና ልጆች
በአንድነት ይሰናከሉባቸዋል፣ ጎረቤትና ባልንጀራም ይጠፈሉ። እነሆ ሕዝብ ከሰሜን አገር ይነሣል ቀስትንና ጦርን ይይዛሉ ጨካኞች ናቸው።
ምሕረትም አያደርጉም ድምፃቸው እንደ ባሕር ይተማል በፈረሶችም ላይ ይቀመጣሉ፤ የትግራይ ሴት ሆይ ማቅ ልበሺ በአመድም ውስጥ ተንከባከይ
አጥፊ በላይሽ በድንገት ይመጣል በአንድያ ልጅ እንደሚደረግ ልቅሶ መራራ ልቅሶ አልቅሺ።
የትግራይ ሕዝብ ሆይ እነሆ በማትረቡበት በሐሰት ቃል ታምናችሀል፤
ትሰርቃላችሁ ትገድላላችሁ ታመነዝራላችሁ በሐሰትም ትምላላችሁ የማታውቋቸውንም እንግዶች አማልክት ትከተላላችሁ መጥታችሁም ስሜም በተጠራበት
በዚህ ቤት በፌቴ ቆማችሁ ይህን አስጸያፊ የሆነ ነገርን ሁሉ አላደረግንም አላችሁ። ይህስ ስሜ የተጠራበት ቤት በዓይናችሁ የሌቦች
ዋሻ ሆኖአልን? እነሆ አይቻለሁ ይላል እግዚአብሔር።
የዚህም
ሕዝብ ሬሳ በሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት መብል ይሆናል የሚያስፈራራቸውም የለም። ምድሪቱም ባድማ ትሆናለችና ከትግራይ ከተሞች
አደባባይ የእልልታን ድምፅና የደስታን ድምፅ የወንድ ሙሽራን ድምፅና የሴት ሙሽራ ድምፅ አጠፋለሁ።
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል የወደቁ አይነሱምን? የሳተስ አይመለስምን?
እንግዲህ ይህ የትግራይ ሕዝብ ዘወትር ስለ ምን ወደ ሗላው ይመለሳል?
ተንኮልን ይዞአል ሊመለስም እንቢ ብሎአል። አዳመጥሁ ሰማሁም ቅንን ነገር አልተናገሩም ማናቸውም ምን አድርጌለሁ? ብሎ ከክፋቱ ንሰሐ
የገባ የለም ወደ ሰልፍም እንደሚሮጥ ፈረስ እያንዳንዱ በየመንገዱ ይሄዳል። ሽመላ በሰማይ ጊዜዋን አውቃለች፣ ዋኖስና ጨረባ፣ ዋልያም
የመምጣታቸውን ጊዜ ይጠብቃሉ፤ የትግራይ ሕዝብ ግን የእግዚአብሔርን ፍርድ አላወቀም።