የኢጣሊያ መንግስት ለተቋሞቹ ለሚደርገዉ ትብብር የኢ ትዩጵያ ሙ ስሊሞች ለኢጣሊያ የማያወላዉል ድጋፍ ሰጥተዋል ። ከየትኛዉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ይልቅ ሙ ስሊሞ ች ከኢጣሊያ አገዛዝ ከፍተኛዉን ጥቅም አግኝተዋል ።ኢጣሊያ በኢትዮጵያዉያን ሙ ስሊምች ላይ የምትከተለዉ ፖሊሲ በግንባር ቀደምትነት በፖለቲካና በወታደራዊ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነዉ ።35.000 ያህል ሙ ስሊምች ከኢጣሊያ ጦር ጋር ተሰልፈዋል።
የአርበኞች አመ ጽ በተነሳ ጊዚ ኢጣሊያ የምትተማመንበት ድጋፍ ተጠባባቂ የሰዉ ሀይል ምንጭ ሙ ስሊምች ነበሩ፤ግራዚያኒ የክርሲትያኖች አመ ጸ ሊደመሰስ የሚ ችለዉ ከሙ ስሊሞች በሚ ገኝ ትብብር ብቻ እንደሆነ አምኖበታል። ሙ ስሊሞች በሚ በዙ በት አካባቢ አንድ ለማ ድረግ ከኤርትራና ከሱማሊ ያ በተጨ ማሪ ሁለት ትልልቅ የሆኑ ጠቅላይ ግዛቶች ማለትም ሀረርና ሲዳማ ተቋቁመዋል ፤የቀበሊና የነዋሪ ሹም ግዛት የመሳሰሉ የአስተዳደር ክፍፍሎች ሲመ ሰረቱም የሙ ስሊሞ ችን የጎሳና የእምነት አድነት ለማ ጠናከር በሚ መ ች ሁኔታ ነዉ ።
ኢጣሊ ያኖች ሙ ስሊምች ባሉበት ቦታ ሁሉ ምስጊ ዶችን በመገንባት በማደስና በማደራጀት ብዙ ሰርተዋል፤ሙ ስሊሞ ች በኢጣሊያና በኢትዮጵያ ጦርነት ለጠላት ለሰጡት አገልግሎት እንደወሮታ አዲስ አበባ ላይ አንድ ታላቅ መስጊድ ለማሰራት ሞሶሊኒ ርሱ ልዮ ትኩረት ሰጥቶት ነበር፤በሐረር ብቻ የእስልምና ሐይማኖት ጉዳይ ሠራተኞች የሆኑ
47 ቃዲዎች 40 ዳኞች በዓመት እስከ 100.000 ሊሬ የሚደርስ ደሞዝ ሲከፈላቸዉ በኢትዮጵያ ሐምሳ የድንጋይ መስጊዶች ሲሰሩ፤16 ደግሞ ታድሰዋል ለቁጥር የሚታክቱ
የእንጨ ትና ከጭ ቃ የተሰሩ የጎጆ መ ስጊዶችም ተገንብተዋል። ኢጣሊያ ሓረርን እንደ አእስልምና ሀይማኖት ማእከል በማድረግ ከዚህም ፖሊሲዋ የሚመጣዉን የፓለቲካ ጠቀሜታ ለማግኘት አሰፍስፎ ነበር።
ጅማ ዉስጥ የእስልምና ሕግ አዋቂዎችን ለማ ሠልጠን የሚችል ተቆም ለመክፈትና ሙ ስሊም የጦር መሪዎችንና የእርሻ የንግድ ተቆም አመራር የሚሰጡ ሰዎችን እንዲያሠለጥኑ ታቅዶ ነበር።ከዚህም በላይ ሙ ስሊሞችን በመ ንግስት ወጭ መ ካን ለማሳለም የመላክ ሀሳብ ነበርው ፤ በዚህም ሁኔታ በ1937 ዓ.ም 3.582 ሙ ስሊምች ወደ ሳኡዲ ዓረቢያ ተልከዋል።በዚህም መሰረት የጅማዉ አባ ጁቢር የጉራጌዉ ሼክ ኢሳ ቤን ሐምዛኤል ቃጥባሪ የአዉሣዉ ሱልጣን የባሌዋቹ ኢማን ሼክ ሁሴንና መ ሐ መድ ሰኢድ የአርሲዉ አማን ራሒቱ ኑር ዳዲን የመሳሰሉት የሙ ስሊም ሹማምንት ከቅኝ ግዛቱ መንግስት ጋር በቅርብ ተባብረዋል።
ኢጣሊያኖች ሙ ስሊሞ ችን በጣም ከማመናቸው የተነሳ በኀይማኖት ጉዳዬች ፈጽሞ ጣልቃ እስከ አለመግባት ደረጃ ላይ የደረሱ ቢሆንም ፤በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ቤተክርስቲያን ላይ ግን ጣልቃ ገብነቱ ይበልጥ ቀጥተኛ ነበር፤ሙ ስሊሞች በሚበዙበት
አካባቢ ኢጣሊያ የቤተክርስቲያናትንና የቀሳው ስትን ቁጥር በመገደብ የቤተክህነት እንዳይለማ በመ ከልከልና የአካባዉ ሕዝብ ቀስ በቀስ እዲከስም ስታበረታታ ሙ ስሊሞች
ባሕላዊ እምነት የሚ ከተሉ ሕዝቦችን ወደ ኀይማኖታቸዉ ለማስገባት ተፈቅዶላቸዉ በጊዚው አርሲዎችን አስልመዋል። የኢጣሊያ አስተዳደር እድሜ አግኝቶ ቢሆን ኖሮ ሙ ስሊሞች ኢትዮጵያን ለማስለም ሲያልሙ ኢጣሊያ ደሞ የእስልምና ሀይል ለመሆን ተሰፋ አድርጋ ነበር።
“ኢትዮጵያ በኢጣሊያ ፈሽስቶች የወረራ ዓመ ታት’’ በ ፕሮፌሰር አልቤርቶ ሰባኪ [1928-1933 ] ከ ገፅ 179-184 አሳታሚ -ጥ.ኢ.ጀ.አ.ማ”