የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አርበኞች በዋናነት የሚሰራው ስራ መረጃ መሰብሰብ ሲሆን፤ ማንኛውም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ የሆነ ሁሉ ለማህበሩ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን በ E-mail አድራሻችን እንዲልኩልን እንጠይቃለን ፡፡ በተለይ በመንግስት የአስተዳደር ስራ ውስጥ፣ በደህነት፣ በመክላከያ እና በፖሊስ ውስጥ ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ወደፍት ከተጠያቂነት ለመዳንና ለሀይማኖታቸው ሲሉ ማህበሩ የሚፈልጋቸውን መረጃ ለመስጠት ተባባሪ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ዋና ዋና መረጃዎች፡-
1- የቅርስ ዘራፍዎችንና አዘዋዋሪዎችን በተመለከተ
2- የመንግስት ባለስላጣናትን በተመለከተ
3- የመከላከያ፣ የደህነት፣ የፖሊስ አደረጃጀትና መሪዎችን(አለቆችን) በተመለከተ
4- በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶችን በተመለከተ
5- በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የእስልምና አክራሪዎችን በተመለከተ
6- በኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስት እና በግለሰብ የሚንቀሳቀሱ ሚዲያዎች እና ጋዜጦች እንዲሁም አዘጋጆችን በተመለከተ
7- በኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስት እና በግለሰብ የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶችን በተመለከተ ይሆናል
መረጃውን ላማህበሩ በሚላኩበት ወቅት ለጥንቃቄ ይረዳ ዘንድ ላኪዎች በተለየ ስም የ E-mail አድራሻ በመክፈት በ ethotcp@gmail.com ብቻ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡ የተዋሀወዶ አርበኞችም በልዩ ስማቸው ላኪዎቸችን የሚያቃቸው ይሆናል፡፡